የ ዲሲ የህዝብ ቤተ መጽሃፍ በመላው ዲስትሪክት ሰኞ ኖቬምበር 14 /2022 አዲስ የተጨመሩ ሰ አቶችን እንደሚከተለው ያሳውቃል።

የ ዲሲ የህዝብ ቤተ መጽሃፍ በመላው ዲስትሪክት ሰኞ ኖቬምበር 14 /2022 አዲስ የተጨመሩ ሰ አቶችን እንደሚከተለው ያሳውቃል።

ሰኞ፣ ኖቨምበር 14፣ የዲሲ የህዝብ ቤተ መጽሃፍት በመላው ዲስትሪክት ባሉ ቤተ መጽሃፍት 15 ተጨማሪ የስራ ሰአታት በመጨመር፣ ጠዋት እና ማታ ቤተመጽሃፍቱን ለመጎብኘት እድሎችን ይጨምራል። እነዚህ አዲስ ተጨማሪ ሰዐታት ከስራ ሰዐታት በኋላ መጽሃፍትን ለመዋስ ተጨማሪ ጊዜ ያገኛሉ፣ ለማህበረሰብ ስብሰባዎች ክፍል ለመያዝ ይቀልዎታል፣ ሙያዎትን በተሙከራዎችን በመጠቀም ለማሻሻል የሚረዱዎት ብዙ መልካም እድሎች ይኖርዎታል። ሌላስ ተጨማሪ  በቤተ መጽሃፍት ውስጥ  ማግኘት የሚፈልጉት ምንድን ነው? 

የተሻሻሉት ሰአታት የህዝብ ቤተ መጽሃፍት እንደሚከ ተለው ቀርቧል፦ 

የአካባቢ ቤተ መጽሃፍት/ሎካል ላይብራ/ 

አናኮስቲያ፣ ቤሌቭዌ፣ ቤኒንግ/ዶሮቲ I.ሄይት፣ ካፒቶል ቪው፣ ቼቪ ቼዝ፣ ክሌቭላንድ ፓርክ፣ ፍራንሲስ A.ግሪጎሪ፣ ጆርጅ ታውን፣ ላሞንድ ሪግስ/ሊሊያን J.ሃፍ፣ ማውንት ፕሊዛንት፣ ፓሊሳዴስ፣ ፓርክላንድ-ተርነር፣ ፔትዎርዝ፣ ሻው/ዋታ T.ዳንኤል፣ ሺፐርድ ፓርክ/ጁዋኒታ E.ቶርንቶን፣ ሳውዝ ኢስት፣  ሳውዝ ወስት፣ ታኮማ ፓርክ፣ ቴንሌይ-ፍሬንድሺፕ፣ ዌስት ኢንድ፣ ዉድሪጅ 

 • ከሰኞ - ረቡዕ-     10:00 ኤ ኤም - 9:00 ፒ ኤም 
 • ሃሙስ-                1:00  ፒ ኤም - 9:00 ፒ ኤም 
 • አርብ - ቅዳሜ - 10:00 ኤ ኤም  - 6:00 ፒ ኤም 
 • እሁድ -               1:00 ፒ ኤም  -  5:00 ፒ ኤም 

ከ ዲ ፒ አር መዝናኛ ማዕከላት ጋር በተመሳሳይ ቦታ የሚገኙ ቤተ መጽሃፍት 

ዲንዉድ፣ ኖርዝዌስት ዋን፣ ሮዝዳል 

 • ከሰኞ - ረቡዕ-     10:00 ኤ ኤም  - 9 ፒ ኤም 
 • ሃሙስ-               1:00 ፒ ኤም- 9:00 ፒ ኤም 
 • አርብ - ቅዳሜ - 10:00 ኤ ኤም  - 6:00 ፒ ኤም 
 • እሁድ -               1:00 ፒ ኤም-5:00 ፒ ኤም 

ማርቲን ሉተር ኪንግ ጁኒየር መታሰቢያ ማዕከላዊ ቤተ መጽሃፍት  /ሴንትራል ላይብራሪ /  

 • ከሰኞ - ሃሙስ-     9:30 ኤ ኤም - 9 ፒ ኤም 
 • አርብ - ቅዳሜ -   9:30 ኤ ኤም  - 5:30 ፒ ኤም 
 • እሁድ -                1:00 ፒ ኤም  - 5:00 ፒ ኤም 

*በማርቲን ሉተር ኪንግ ጁኒየር  መታሰቢያ ቤተ መጽሃፍ ያሉ አንዳንድ መምሪያዎች የተለየ ሰዐታት እንዳላቸው ልብ ይበሉ  

የአዋቂ ትምህርት /አደልት ኤዱኬሽን/ 

 • ከሰኞ - ሃሙስ-     9:30 ኤ ኤም - 9:00 ፒ ኤም 
 • አርብ - ቅዳሜ -   9:30 ኤ ኤም  - 5:30 ፒ ኤም 
 • እሁድ                  ዝግ ነው 

የተደራሽነት ማዕከል /አክሰስ ሴንተር/ 

 • ሰኞ                               10:00 ኤ ኤም-   6:00 ፒ ኤም 
 • ማክሰኞ - ሃሙስ-        10:00 ኤ ኤም  - 8:00 ፒ ኤም 
 • ከአርብ - ቅዳሜ-          9፡30 ኤ ኤም  – 5፡30 ፒ ኤም 
 • እሁድ                           ዝግ ነው 

ፒፕልስ ሬጅስተሪ 

 • ሰኞ - ሃሙስ፦ ቀትር   12:00 ፒ ኤም- 7:00 ፒ ኤም 
 • ከአርብ - ቅዳሜ          9፡30 ኤ ኤም  – 5፡30 ፒ ኤም 
 • እሁድ                          ዝግ ነው 

የቤተ መጽሃፉን የአሁኑን ጊዜ ሰአታት ለመመልከት እዚህ ጋ ይጫኑ። እባክዎ እነዚህ አዲስ የቤተ መጽሃፍት የሰአት ለውጦች  የበአል መርሃ ግብር ላይ ተጽኖ እንደማያሳድሩ ያረጋግጡ። ። ይሄን በተመለከተ ለበለጠ መረጃ እዚህ ጋ  መመልከት ይችላሉ፦